summaryrefslogtreecommitdiffstats
path: root/mail/mail-am.txt
diff options
context:
space:
mode:
Diffstat (limited to 'mail/mail-am.txt')
-rw-r--r--mail/mail-am.txt42
1 files changed, 0 insertions, 42 deletions
diff --git a/mail/mail-am.txt b/mail/mail-am.txt
deleted file mode 100644
index 7865d56..0000000
--- a/mail/mail-am.txt
+++ /dev/null
@@ -1,42 +0,0 @@
-Content-Type: text/plain; charset=utf-8
-Content-Transfer-Encoding: 8bit
-
-ወደ Mandriva Linux እንኳን ደህና መጡ!
-
-ሰላም፣
-በMandriva Linux ሙሉ በሙሉ እንደረኩ ተስፋ
-እናደርጋለን፣ ከዚህ ዝቅ ብሎ ጠቃሚ የሆነ
-የድረ-ገጾች ዝርዝር አለ።
-
-የmandriva.com ድረ-ገጽ ከሚመርጡት የሊንክስ
-ማከፋፈያ አሳታሚ ጋርበግንኙነት እንዲቆዩ፤
-ሁሉንም ዝርዝሮች ያቀርባል።
-
-የMandriva መደብር የMandriva ኦንላይን
-መደብር ነው። ለአዲሱ እይታው ምስጋና
-ይግባውና፤ የምርቶች፣ አገልግሎቶች ወይም
-የሶስተኛ-አካል መፍትሄዎች ግዢ እንዲህ
-ቀላል ሆኖ አያውቅም!
-
-የየMandriva ክለብ አባል ይሁኑ! ለየት ካሉ
-አቅርቦቶች እስከ ልዩ ልዩ ጥቅሞች፣
-የMandriva ክለብ ተጠቃሚዎች የሚገናኙበት እና
-በመቶዎች ይሚቆጠሩ መጠቀሚያ ፕሮግራሞችን
-የሚገለብጡበት ስፍራ ነው።
-
-ከMandriva ድጋፍ ቡድን እና ከተጠቃሚዎች
-ህብረተ ስብ እርዳታለማግኘት፣ የMandriva
-ባለሞያ ቀዳሚ መድረሻ ነው።
-
-Mandriva Online በMandriva የሚሰጥ የቅርብ ጊዜ
-አገልግሎት ነው።ኮምፒውተሮን ማእከላዊ እና
-ራስ-ገዝ በሆነ አገልግሎት ዘመናዊ አድርጎ
-ለማቆየት ይረዳዎታል።
-
-ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
-የMandriva ቡድን
-
-
-
-
-