summaryrefslogtreecommitdiffstats
path: root/mail/mail-am.txt
blob: 7865d56157213c48d9c5f95c1f2619874e6b9156 (plain)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
Content-Type: text/plain; charset=utf-8
Content-Transfer-Encoding: 8bit

ወደ Mandriva Linux እንኳን ደህና መጡ!

ሰላም፣
በMandriva Linux ሙሉ በሙሉ እንደረኩ ተስፋ
እናደርጋለን፣ ከዚህ ዝቅ ብሎ ጠቃሚ የሆነ
የድረ-ገጾች ዝርዝር አለ።

የmandriva.com ድረ-ገጽ ከሚመርጡት የሊንክስ
ማከፋፈያ አሳታሚ ጋርበግንኙነት እንዲቆዩ፤
ሁሉንም ዝርዝሮች ያቀርባል።

የMandriva መደብር የMandriva ኦንላይን
መደብር ነው። ለአዲሱ እይታው ምስጋና
ይግባውና፤ የምርቶች፣ አገልግሎቶች ወይም
የሶስተኛ-አካል መፍትሄዎች ግዢ እንዲህ
ቀላል ሆኖ አያውቅም!

የየMandriva ክለብ አባል ይሁኑ! ለየት ካሉ
አቅርቦቶች እስከ ልዩ ልዩ ጥቅሞች፣
የMandriva ክለብ ተጠቃሚዎች የሚገናኙበት እና
በመቶዎች ይሚቆጠሩ መጠቀሚያ ፕሮግራሞችን
የሚገለብጡበት ስፍራ ነው።

ከMandriva ድጋፍ ቡድን እና ከተጠቃሚዎች
ህብረተ ስብ እርዳታለማግኘት፣ የMandriva
ባለሞያ ቀዳሚ መድረሻ ነው።

Mandriva Online በMandriva የሚሰጥ የቅርብ ጊዜ
አገልግሎት ነው።ኮምፒውተሮን ማእከላዊ እና
ራስ-ገዝ በሆነ አገልግሎት ዘመናዊ አድርጎ
ለማቆየት ይረዳዎታል።

ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
የMandriva ቡድን