summaryrefslogtreecommitdiffstats
path: root/mail/mail-am.txt
blob: e2638141dbb0b46e187df9280ee2ee93fbb4ed94 (plain)
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
Content-Type: text/plain; charset=utf-8
Content-Transfer-Encoding: 8bit

ወደ Mandrakelinux እንኳን ደህና መጡ!

ሰላም፣
በMandrakelinux 10.0 ሙሉ በሙሉ እንደረኩ ተስፋ
እናደርጋለን፣ ከዚህ ዝቅ ብሎ ጠቃሚ የሆነ
የድረ-ገጾች ዝርዝር አለ።

የmandrakesoft.com ድረ-ገጽ ከሚመርጡት የሊንክስ
ማከፋፈያ አሳታሚ ጋርበግንኙነት እንዲቆዩ፤
ሁሉንም ዝርዝሮች ያቀርባል።

የቅርቡን የMandrakesoft ምርቶችን፣
አገልግሎቶችን እና የሶስተኛአካል
መፍትሄዎችን ይግዙ። ለኮምፒውተሮ ዋጋ
ለመጨመር የMandrake መደብር “የግድ መቆሚያ
ቦታ” ነው

የየMandrake ክለብ አባል ይሁኑ! ለየት ካሉ
አቅርቦቶች እስከ ልዩ ልዩ ጥቅሞች፣
የMandrake ክለብ ተጠቃሚዎች የሚገናኙበት እና
በመቶዎች ይሚቆጠሩ መጠቀሚያ ፕሮግራሞችን
የሚገለብጡበት ስፍራ ነው።

ከMandrakesoft ድጋፍ ቡድን እና ከተጠቃሚዎች
ህብረተ ስብ እርዳታለማግኘት፣ የMandrake
ባለሞያ ቀዳሚ መድረሻ ነው።

ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
የMandrakesoft ቡድን