diff options
Diffstat (limited to 'mail/mail-am.txt')
-rw-r--r-- | mail/mail-am.txt | 42 |
1 files changed, 0 insertions, 42 deletions
diff --git a/mail/mail-am.txt b/mail/mail-am.txt deleted file mode 100644 index 7865d56..0000000 --- a/mail/mail-am.txt +++ /dev/null @@ -1,42 +0,0 @@ -Content-Type: text/plain; charset=utf-8 -Content-Transfer-Encoding: 8bit - -ወደ Mandriva Linux እንኳን ደህና መጡ! - -ሰላም፣ -በMandriva Linux ሙሉ በሙሉ እንደረኩ ተስፋ -እናደርጋለን፣ ከዚህ ዝቅ ብሎ ጠቃሚ የሆነ -የድረ-ገጾች ዝርዝር አለ። - -የmandriva.com ድረ-ገጽ ከሚመርጡት የሊንክስ -ማከፋፈያ አሳታሚ ጋርበግንኙነት እንዲቆዩ፤ -ሁሉንም ዝርዝሮች ያቀርባል። - -የMandriva መደብር የMandriva ኦንላይን -መደብር ነው። ለአዲሱ እይታው ምስጋና -ይግባውና፤ የምርቶች፣ አገልግሎቶች ወይም -የሶስተኛ-አካል መፍትሄዎች ግዢ እንዲህ -ቀላል ሆኖ አያውቅም! - -የየMandriva ክለብ አባል ይሁኑ! ለየት ካሉ -አቅርቦቶች እስከ ልዩ ልዩ ጥቅሞች፣ -የMandriva ክለብ ተጠቃሚዎች የሚገናኙበት እና -በመቶዎች ይሚቆጠሩ መጠቀሚያ ፕሮግራሞችን -የሚገለብጡበት ስፍራ ነው። - -ከMandriva ድጋፍ ቡድን እና ከተጠቃሚዎች -ህብረተ ስብ እርዳታለማግኘት፣ የMandriva -ባለሞያ ቀዳሚ መድረሻ ነው። - -Mandriva Online በMandriva የሚሰጥ የቅርብ ጊዜ -አገልግሎት ነው።ኮምፒውተሮን ማእከላዊ እና -ራስ-ገዝ በሆነ አገልግሎት ዘመናዊ አድርጎ -ለማቆየት ይረዳዎታል። - -ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣ -የMandriva ቡድን - - - - - |