Content-Type: text/plain; charset=utf-8 Content-Transfer-Encoding: 8bit ወደ Mandrakelinux እንኳን ደህና መጡ! ሰላም፣ በMandrakelinux ሙሉ በሙሉ እንደረኩ ተስፋ እናደርጋለን፣ ከዚህ ዝቅ ብሎ ጠቃሚ የሆነ የድረ-ገጾች ዝርዝር አለ። የmandrakesoft.com ድረ-ገጽ ከሚመርጡት የሊንክስ ማከፋፈያ አሳታሚ ጋርበግንኙነት እንዲቆዩ፤ ሁሉንም ዝርዝሮች ያቀርባል። የMandrake መደብር የMandrakesoft ኦንላይን መደብር ነው። ለአዲሱ እይታው ምስጋና ይግባውና፤ የምርቶች፣ አገልግሎቶች ወይም የሶስተኛ-አካል መፍትሄዎች ግዢ እንዲህ ቀላል ሆኖ አያውቅም! የየMandrake ክለብ አባል ይሁኑ! ለየት ካሉ አቅርቦቶች እስከ ልዩ ልዩ ጥቅሞች፣ የMandrake ክለብ ተጠቃሚዎች የሚገናኙበት እና በመቶዎች ይሚቆጠሩ መጠቀሚያ ፕሮግራሞችን የሚገለብጡበት ስፍራ ነው። ከMandrakesoft ድጋፍ ቡድን እና ከተጠቃሚዎች ህብረተ ስብ እርዳታለማግኘት፣ የMandrake ባለሞያ ቀዳሚ መድረሻ ነው። Mandrakeonline በMandrakesoft የሚሰጥ የቅርብ ጊዜ አገልግሎት ነው።ኮምፒውተሮን ማእከላዊ እና ራስ-ገዝ በሆነ አገልግሎት ዘመናዊ አድርጎ ለማቆየት ይረዳዎታል። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣ የMandrakesoft ቡድን