Mandrakelinuxን በመምረጦ የምስራች!

ከማንም በላይ የተጠቃሚ ወዳጅ እና የተሟላ ሊኑክስ አዳይ በመሆናችን ኩራት ይሰማናል።ለመጪዎቹ አመታት ሙሉ እርካታን ይሰጦታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።

Mandrakesoft.com ድረ-ገጽ ከሚመርጡት የሊኑክስ አዳይ አሳታሚ ጋር በግንኙነት ያቆዮታል።ደግሞም አዳዲስ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ለማግኘት፣ ግሩም ቦታ ነው።


 

 ለየት ያሉ አቅርቦቶችን፣ ልዩ መብቶችን እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ጠቃሚ ፕሮግራሞችን ሙሉ ጠቀሜታ ለማግኘት፤ Mandrakeclub.comን እንዲቀላቀሉ በከፍተኛ ሁኔታ እንጠቁሞታለን።

     
 

 የቅርብ ጊዜ የMandrakesoft ምርቶችን፣ አገልግሎቶችን እና የሶስተኛ አካል መፍትሄዎችንከ Mandrakestore.com ያግኙ -- የመስመር ላይ ይፋ መደብራችን።

     
 

 የቴክኒክ እርዳታ ቢያስፈልጎት፣የእርዳታ ሁኔታዎች ከMandrakestore.comመገዛት ይችላሉ፤ በዚህም ቦታ የይፋ Mandrakelinux ጥቅሎትን ማስመዝገብይችላሉ።ከዚህ በኋላ ከMandrakesoft የእርዳታ ቡድን እና ከተጠቃሚዎችህብረተ ሰብ በቀጥታ እርዳታ ለመቀበል ወደ Mandrakeexpert.com ይግቡ።

     
 

 በፈቃድዎ ለአለም አቀፋዊው Open Source ሊኑክስ የስራ እቅድአስተዋጽዎ ማድረግ ከፈለጉ፤እባክዎ የሚከተለውን አያያዥ ይምረጡ፣ለተጨማሪ መረጃ: www.mandrakelinux.com