የMandrakelinux ሲስተሞን በአጥጋቢ ሁኔታ መጠቀም ይችሉ ዘንድ እንዲረዳዎት፤Mandrakesoft በአጠቃላይ ብዛት ያላቸው ምርቶች እና አገልግሎቶች ያቀርባል።ከዚህ ዝቅ ብሎ የMandrakesoft አርዳታ እና የአገልግሎት ምርጫዎች :


Mandrakesoft.com

The mandrakesoft.com website provides all the details for keeping in touch with the publisher of the Linux system with the most features and best usability.

 
Mandrakeonline

Mandrakeonline በMandrakesoft የሚሰጥ የቅርብ ጊዜ አገልግሎት ነው።ኮምፒውተሮን ማእከላዊ እና ራስ-ገዝ በሆነ አገልግሎት ዘመናዊ አድርጎ ለማቆየት ይረዳዎታል።

         
Mandrakelinux.com

Mandrakelinux.com የሊኑክስ ማህበረሰብን እና የopen source ሊኑክስ የስራ እቅዶችን ለመጥቀም ቆርጦ የተነሳ ድረ-ገጽ ነው።

  የMandrake ክለብ

Mandrake ክበብ፣ ለMandrakelinux ተጠቃሚዎች ቆርጦ የተነሳ ግረ-ገጽ ነው።

         
የMandrake መደብር

Mandrakestore የMandrakesoft የመስመር ላይ መደብር ነው። ለአዲሱ እይታና-ስሜትምስጋና ይግባው እና፤ የምርቶች፣ የአገልግሎቶች ወይም የሶስተኛ አካል ዘዴዎች ግዢ ቀላል አልነበረም!

  የMandrake ባለሞያ

Mandrakeexpert ከMandrakesoft ድጋፍ ቡድን እርዳታ ለማግኘት ቀዳሚ መድረሻ ነው።